BetX


BetXGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreClaim NowYou must use your winnings from free bets to be able to withdraw your money. Free bets are available 3 days after deposit.
Ahadurbirr10 Free BetsClaim Now
የላይሰንስ መረጃ እና የደህንነት ፕሮቶኮሎች

BetX በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር የተሰጠው ህጋዊ የስራ ማስኬጃ ፍቃድ አለው ፤ ይህም ህጋዊ እና ቁጥጥር የሚደረግበት የውርርድ ምህዳርን ያረጋግጣል ። ድረ ገጹ  የተጠቃሚ ውሂብን እና የፋይናንስ ግብይቶችን ለመጠበቅ የላቀ የስወራ ቴክኖሎጂዎችን ይጠቀማል፣ ይህም ደህንነቱ የተጠበቀ የጨዋታ ተሞክሮን ያቀርባል። ይህ በእርግጥ፣ ተጫዋቾቹ በቀጥታ የሚልኩትን ሁሉንም መረጃዎች (ለምሳሌ በአካውንት ምዝገባ ወቅት) እና በተዘዋዋሪ (ለምሳሌ አይፒ አድራሻ) የሚላኩትን የSSL ቢት ስወራ ቴክኖሎጂን ያካትታል። ባጭሩ ይህ ማለት የሳይበር ወንጀለኞች እና የኦንላይን ሰላዮች የተጠቃሚን ውሂብ ማግኘት አይችሉም ማለት ነው።

የአካውንት ምዝገባ ሂደት ደረጃዎች

በ BetX ኢትዮጵያ የእውነተኛ ገንዘብ ውርርድን ማድረግ የሚፈልጉ ተጫዋቾች በቅድሚያ አካውንት ተመዝግቦ ማውጣት ቅድመ ሁኔታ መሆኑን ማወቅ አለባቸው። የመወራረጃ ገንዘብን በተቀማጭነት ማስገባት የሚችሉት አካውንት ያላቸው ብቻ ናቸው።  በ BetX ላይ አካውንት ስለመክፈት ትልቁ ነገር ሂደቱ ቀጥተኛ እና ቀላል መሆኑ ነው። ከታች የተገለጹት እርምጃዎች ተጫዋቾች እንዴት በቀላሉ አካውንታቸውን ተመዝግበው ማውጣት  እንደሚችሉ ይገልፃሉ። ሂደቱ በዴስክቶፕ ወይም በሞባይል ሊከወን እንደሚችል ልብ ይበሉ። BetX ለሞባይል ስልክም ተስማሚ የሆነ መገልገያ ነው።


I.	የመጀመሪያው ሂደት የ BetX ይፋዊ ድረ-ገጽን  https://betx.et መጎብኘት ነው።
II.	በመነሻ ገጹ ላይ በሜኑ ሰሌዳው ላይ ‘register’ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ 
III.	በመመዝገቢያ ገጹ ላይ የሚፈለገውን መረጃ ይሙሉ ይህም የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያካትታል 
IV.	የBetXን ደንቦች እና መመሪያዎች ለመስማማት ተርምስ እና ኮንዲሽን አዝራሩን ይጫኑ 
V.	'next ' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ 
VI.	የመጀመሪያ ውርርድዎን ለማድረግ እንዲያስችሎ የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ ለማስገባት አንድ አማራጭ ቀርቧል። ሆኖም፣ ቆይቶ በኋላ ላይ ገንዘቡን ለማስገባት እንደሚችሉ ልብ ይበሉ።

*ከላይ ያሉትን ሂደቶች ከጨረሱ በኋላ ወዲያውኑ በ BetX ኢትዮጵያ አዲሱ ተጫዋች ይሆናሉ። ወደ ፊት ወደ አካውንቶ ለመግባት የሚያስፈልግዎ የሞባይል ቁጥሮን እና የይለፍ ቃሎን መጠቀም ብቻ ነው።

የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ 

የአካውንት  ምዝገባ ሂደቱን ከጨረሱ በኋላ በ BetX ኢትዮጵያ ላይ የሚመዘገቡ አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሩ ጉርሻን ያገኛሉ። ከነሱ መካከል ሁለቱ የሚከተሉት ናቸው፡-
●	ለመጀመሪያው ለሚያስገቡት ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ፡- 50 ብር የመጀመሪያ ተቀማጭ የሚያስገቡ ተጫዋቾች የአቪዬተር ጨዋታ ሲጫወቱ 10 ነፃ ውርርድ ያገኛሉ።
●	ተጨማሪ ነፃ ውርርዶች፡- የ1000ብር የመጀመሪያ ተቀማጭ ያደረጉ ከፍተኛ ተወራራጅ ተጫዋቾች ትሬንዲንግ ክራሽ ጨዋታዎች ላይ  አቪዬተር እና ስፔስማንን ጨምሮ አሪፍ 15 ነፃ ውርርድ ያገኛሉ።

ሌሎች መደበኛ ጥቅማጥቅሞች 

በBetX ኢትዮጵያ የሚገኙ አዘውታሪ እና ቋሚ ተጫዋቾችም እንደ ዘውዳዊ ተቆጥረው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉባቸውን አዋጭ ጉርሻዎችን እና ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ። ልብ ሊባል የሚገባው ቁልፍ ነገር እነዚህ አብዛኛዎቹ ጥቅማጥቅሞች የሚቀርቡት ከመጀመሪያ እና ከማለቂያ ቀናት ጋር ነው። ሆኖም፣ በማንኛውም ጊዜ መገኘት የሚችሉ ሁለት ተጨማሪ ፕሮሞ ጥቅማጥቅሞች ይኖራሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ተጫዋቾች ሊያገኟቸው የሚችሉት የፕሮሞ ጥቅማጥቅሞች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-

•	አሙስኔት ጃክፖት፡- BetX ላይ በሚገኙት በአሙስኔት ፓወር የሚደረጉ የካሲኖ ጨዋታዎች ላይ ውርርድ የሚያደርጉ ተጫዋቾች ቶፕ ፕሮግረሲቭ የጃክፖት ሽልማቶችን  በቀጥታ የማግኘት እድል ይኖራቸዋል። እያንዳንዱ ጨዋታ ከአራት የጃክፖት ደረጃዎች ማለትም ስፔድስ፣ ሃርትስ፣ ዳይመንዶች እና ክለብ ጋር ይመጣል (ከብዙ እስከ ትንሹ ትርፋማ በሆነ ቅደም ተከተል ሲደረደሩ)። በጨዋታው ክፍለ ጊዜ ተጫዋቾች እነዚህን ጃክፖቶች በዘፈቀደ ማሸነፍ ይችላሉ።

•	አቪዬተር ላይ ሃፒ ሃወር: በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ በየቀኑ ውርርድ የሚያደርጉ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈውን የአቪዬተር ጨዋታ የሚጫወቱ ተጫዋቾች በሙሉ ከ20,000 ብር የሽልማት ሞሰብ  በዘፈቀደ ከፍተኛ ሽልማቶችን የማግኘት እድል አላቸው። በዚህ ጊዜ ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ነጻ ውርርዶች ለዕድለኛ ተጫዋቾች 'RAIN' ‘እንደሚዘንቡ’ ዋስትና ተሰጥቷቸዋል።

•	የሳፋሪ ስታር ውድድር፡ እስከ ጃንዋሪ 15 2025 ሴሌክት ስሎትስ የሚያሽከረከሩ ተጫዋቾች በሙሉ ከ 3,600,000 ብር የሽልማት ሞሰብ ድርሻቸውን የማሸነፍ እድሉ አላቸው። የሚካተቱት ጨዋታዎችም አልትራ በርን ፣ 5 ላየንስ፣ 888 ጎልድ፣ ሆት 20 ዴሉክስ፣ ሱፐር ዱፐር፣ አቪዬተር፣ ጆከር ኮይንስ፣ ላኪ ኦኤሲስ፣ ፍሌሚንግ ቺሊስ ፣ ኮምቦ ሰቨን ፣ በርኒንግ 5፣ ካሽ ፒግ፣ ፍሩቲ ቡክ፣ ሜጋ ፍሩትስ፣ ቲኤንቲ ቦናንዛ፣ ሆት ሳፋሪ፣ ሳፋሪ አድቬንቸርስ፣ ማጄስቲክ ሳፋሪ ፣ ሳፋሪ ኪንግ፣ ግሬት ራይኖ፣ ራይኖ ማኒያ፣ ወተር ዳይስ፣ ካትስ ሮያል፣ 27 ኢተርናል ሆት እና ሳቫናስ ላይፍ ናቸው።  

የስፖርት ውርርድ አገልግሎቶች

BetX በተለያዩ ቨርቱዋል  የእግር ኳስ ሊጎች ላይ ውርርድ የሚያደርግበት ቨርቹዋል ሎቢ ስለሚሰጥ የስፖርት ውርርድ አፍቃሪዎችን ፈገግ የሚስብላቸው ነገር ይኖራል።  የሚሸፈኑት ሊጎችም ቨርቹዋል ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ቨርቹዋል ሊግ እና ቨርቹዋል የዓለም ዋንጫን ያካትታሉ። የእውነተኛ እግር ኳስ ሁሉም የውርርድ ገበያዎች ለቨርቹዋል እግር ኳስ ውርርድ ተቀባይነት አላቸው። ውርርዶች  በቅድመ-ግጥሚያ እና በጨዋታ ላይም  ሊቀመጡ ይችላሉ።


የካሲኖ ጨዋታዎች
የ BetX ካሲኖ ሰፊ  የካሲኖ ጨዋታዎች ምርጫን ያቀርባል። ለቀላል ምርጫ ጨዋታዎቹ ሆን ተብሎ እና በጥንቃቄ በተገቢው ምድቦች ውስጥ ተቀምጠዋል። ያሉት ምድቦች እና አንዳንድ በውስጥ ያሉ ቶፕ ጨዋታዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-


●	ላኪ ካርድስ : BetX ዲዛይን ካርድ ጨዋታዎች ይገኛሉ። 
●	ክራሽ  ጨዋታዎች፡ ክራሽ ሮያል ፣ ጎል X ፣ ኮስሞ X፣ ስፔስማን ፣ ኤሮ ፣ ክራሽ X፣ ስኮር X ።
●	የእስያ ጨዋታዎች: 888 ጎልድ ፣ 5 ላየንስ ፣ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል ፣ ካይ ሼን 689።
●	ጃክ ፖት: 10 ዋይልድ ክራውን ፣ 40 ዳይስ ፋየር፣  40 ክሎቨር ዋይልድ ፣ 50 ዋይልድ  ካሽ ፣ ዘክራውን ፍሩት ፣ ክሪስታል ሆት 40 ዴሉክስ።
●	ክላሲክ ጨዋታዎች፡ ኮምቦ ሰቨን፣ ላኪ ቦርሽት፣ ቡሚንግ 777፣ ኤፒክ ሆትt፣ ፎርቹን  ታይኩንስ።
●	ፎርቹና: ማጂክ ዊል ፣ ፎርቹን ዊል ዴሉክስ፣  ላኪ ዊል ፣  ዊል ኦፍ ላክ። 
●	ፕሊንኮ: ፕሊንኮ ባስኬት፣ ማች ፖይንት፣ ፒ አይ  ፕሊንኮ፣  ፕሊንኮ ስታር፣  ሶከር ማኒያ።
●	ቅጽበታዊ ጨዋታዎች፡ ቶምብ  ስማሽ፣ ቱርቦ ማይንስ፣ ላኪ ኦሽን ፣ ላኪ ክሎቨር፣ ዳይስ።

BetX ከብዙ አይነት የጌም ዴቨሎፐሮች ጋር ስለሚሰራ ፕራግማቲክ ፕሌይ፣ አሙስኔት፣ አቪያትሪክስ፣ ቡሚንግ ጌምስ ፣ ፕላቲፐስ፣ ስፕራይብ፣ ኢን ቤት ፣ ፌሊክስ ጌሚንግ ፣ ፈንኪ ጌምስ ፣ ፋዚ፣ ዩሬዢያን  ጌሚንኝ  ጨምሮ ሰፊ የካሲኖ ጨዋታዎችን ሊያቀርብ ይችላል።



የክፍያ ማንቀሳቀሻ መረጃ 

BetX የሞባይል ገንዘብ እና የባንክ ዝውውሮችን የሚያካትቱ ኢትዮጵያዊ መክፈያ ዘዴዎችን ይደግፋል። ገንዘብ ለማስገባት ፈጣን ነው ማውጣት ግን በአንጻራዊ ፍጥነት ቢከወንም  ማረጋገጫ ሊጠየቅ ይችላል። ከዚህ በታች የሚደገፉት የክፍያ ማንቀሳቀሻ ዘዴዎች ዝርዝር ነው፡-
●	አሪፍ ፔይ ብር
●	ኤም ፔሳ 


የደንበኛ ድጋፍ ማስተናገጃ መድረኮች
እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሁሉም ተጫዋቾች ከሚከተሉት መድረኮች አንዱን ሲጠቀሙ የሚፈልጉትን እርዳታ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።
•	የቀጥታ ቻት፡ ለፈጣን እርዳታ በድር ጣቢያው ላይ ይገኛል።
•	የስልክ ድጋፍ: +251985674816.
•	የኢሜል ድጋፍ: betx.et@gmail.com


ማጠቃለያ (conclusion)

BetX ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች የተዘጋጀ አስተማማኝ እና አሳታፊ መድረክ በመሆን ጎልቶ ይታያል። በጠንካራ የፈቃድ ማረጋገጫዎቹ፣ ለተጠቃሚ ምቹ በሆነው በይነመረብ ገጹ እና በተለያዩ የጨዋታ አቅርቦቶቹ አማካኝነት አልፎ አልፎም ሆነ አዘውትሮ ለሚጫወቱ ሳቢ ያደርገዋል።