LaliBet


BetWinWinsBetWinWins Sport Welcome Free BetClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Best BetAccumulator Bonus WIN UP TO 100%Claim Now
Melbet200% Bonus on first depositClaim NowNew Players only

ላሊ ቤት እስከ 10,000,000 ሚሊዮን ብር የሚያሸልም እድል የያዘ እና በርካታ የጨዋታ ምርጫዎችን የሚያቀ ርብ የውርርድ ሳይት ነው፡፡ በላሊቤት በኦንላይን ለሚጫወቱ ደንበኞች የቅድመ ክፍያ ካርድን ወይም ፕሪ-ፔይድ ካርድ በመጠቀም መወራረድ ይቻላል፡፡ ላሊቤት እስከ 75 ሺ ብር የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት ያለው ሲሆን እንዲሁም የቨርቹዋል የጨዋታዎች ላይ ሰፋ ያለ ምርጫ በማቅረብ ግንባር ቀደም ነው፡፡ See: Vamos Bets, Betika, Hulusport
ላሊ ቤት ላይ የመጀመሪየ ጊዜ ገንዘብ ሲያስገቡ እስከ 5000ብር የሚደርስ 100% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ ይሰጣል፡፡ ቦነሱን ለማግኘት መጀመሪያ የቦነሱን አራት እጥፍ መጠን መጫወት ይጠበቅብዎታል ፡፡ ሮሎቨሩን ለመጫወት የሚመረጡት ጨዋታዎች ኦዳቸው 1.4 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት በተጨማሪም አጠቃላይ የኦዶቹ ድምር በአንድ ውርርድ ላይ ስድስት እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ከተለያዩ የማስታወቂያ መድረኮች ላይ የሚገኙ የቦነስ ኮዶችን በመያዝ ቦነስ ማግኘት ይቻላል፡፡
ላሊ ቤት ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• የፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ይመዝገቡ/Register› የሚለውን ይጫኑ
• ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
• ፓስወርድዎን ይሙሉ
• ስም ያስገቡ
• የአባት ስም ያስገቡ
• ፕሮሞ ኮድ ወይም የማስታወቂያ ሪፈራል ካልዎት ያስገቡ
• ህግና ደንቦቹ ላይ ተስማምቻለሁ የሚለውን ሳጥን መጫን
• አሁን ተመዝገብ/ Register now የሚለውን መጫን
• በስልክዎት ላይ ማረጋገጫ ኮድ ይላካል እሱን ካስገቡ በኋላ ጨርሻለሁ/done ሚለውን መጫን
ላሊ ቤት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ እና ማስወጣት ይቻላል?
ወደ ላሊ አካውንት ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ወደ ላሊ ቤት ሱቅ ላይ በአካል በመገኘት
• ለሱቅ ኤጀንቶች የመለያ ቁጥርዎን እና ማስገባት ሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ይንገሯቸው
• ዲፖዚት ኮድ የያዘ ደረሰኝ ይሰጥዎታል
• እሱን በመያዝ ወደ አካውንትዎ መግባት፡ ድፖዚት የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• የክፍያ መንገድ ከሚለው ውስጥ ‹ሾፕ ፔይመንት› የሚለውን ይምረጡ
• ደረሰኙ ላይ የተቀበሉትን የዲፖዚት ኮድ ማስገቢያው ሳጥን ውስጥ መሙላት
• ዲፖሲቱን አጠናቅ/complete deposit የሚለውን ተጭነው ገቢ ማድረግ ይቻላል፡፡
በተመሳሳይ ገንዘብዎን በላሊ ቤት አካውንትዎ ላይ ወጪ ማድረግ ሲፈልጉ
• ወደ አካውንትዎ በመግባት ዊዝድሮው የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• የክፍያ መንገድ ከሚለው ውስጥ ‹ሾፕ ፔይመንት› የሚለውን ይምረጡ
• ማውጣት የሚፈልጉትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ፓስዎርድዎን በማስገባት ያረጋገጡ
• የዊዝድሮው ኮድ በኢሜይል ይደርስዎታል
• አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ሱቅ በመሄድ የመለያ ቁጥርዎን እና የዊዝድሮው ኮድ በመስጠት ገንዘቡን ወጪ ማድረግ ይችላሉ