ኩዊክ ብር ብራንዲንግ ለማንኛውም ንግድ ስኬት ቁልፍ ከሆኑ ግባዓቶች አንዱ ነው። ኩዊክ ብር የኢትዮጵያ መሪ ኦንላይን ካሲኖ እና የስፖርት ቤቲንግ ባለቤቶች በዚህ ያምናሉ ምክንያቱም በኩዊክ ብር ውርርድ ድረ-ገጽ አስደናቂ ውበት የተነሳ።ጣቢያው ከአረንጓዴ ጭብጥ ጋር አብሮ ይመጣል ይህም አረንጓዴ የህይወት ቀለም እንደመሆኑ መጠን በህይወት ንዝረት የተሞላ ነው። እንደ ቫሞስ ቤትስ፣ ሀበሻ ቤትስ እና ቤቲካ ካሉ ነባር ድረ-ገጾች በተለየ መልኩ ኩዊክ ብር በካሲኖ እና በስሎት ጨዋታዎች ላይ ማስተዋወቂያዎችን ያተኩራል።የጣቢያው ራስጌ ክፍል ለሜኑ የተተወ ቦታ ነው (ሁሉንም ዋና የመዘዋወሪያ ቁልፎችን የሚያስተናግደው) እና በአይን ላይ ቀላል የተንሸራታች ትዕይንትንም (ስላይድ ሾው) ይዟል። በተንሸራታች ትዕይንቱ ላይ ያሉ ቁልፎች አንዳንድ የቀረቡትን የማስተዋወቂያዎች፣ የገንዘብ የማስቀመጫ እና የማውጫ አማራጮችን እንዲሁም የሞባይል መተግበሪያ ማውረጃ ማስፈንጠሪያዎችን ያስቀምጣሉ።የመካከለኛው ክፍል ለካሲኖ መተላለፊያ መግቢያነት ተይዟል ፤ የግርጌ ቦታ ግን ተጫዋቾች ወደ ደንበኛ ድጋፍ መስጫ መድረኮች፣ ወደ ደንብ እና ሁኔታዎች ገጽ እንዲሁም የተደገፉ የክፍያ ማንቀሳቀሻ ዘዴዎች ፈጣን ማስፈንጠሪያዎች የሚያገኙበት ነው። (Betika, Vamos Bet) በኩዊክ ብር ላይ የተሰሩ የደህንነት እና የጥበቃ ፕሮቶኮሎች ከብዙዎቹ የኩዊክ ብር ባህሪያት መካከል አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መድረክ መሆኑ አንዱ ነው። ይህ ውርርድ ድር ጣቢያ የሁሉንም ተጫዋቾች ውሂብ ለመጠበቅ የዘርፉን ደረጃ የጠበቀ SSL ቢት ስወራ ቴክኖሎጂን ይጠቀማል። በተጨማሪም ውርርድ ጣቢያው የሚቀበለውን ሁሉንም የተጫዋች ውሂብ ደህንነቱ በተጠበቀ ማከማቻ ውስጥ ያስቀምጣል ይህም ለሳይበር ወንጀለኞች ተደራሽ እንዳይሆን ያደርገዋል። በተጨማሪም የውርርድ ድረ ገጹ እንቅስቃሴዎች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ፈቃድ እና ቁጥጥር የተደረገበት ነው። ኩዊክ ብር ላይ አካውንት መክፈት የኩዊክ ብር አጠቃላይ የውርርድ አገልግሎት ተደራሽ የሚሆነው አካውንት ላላቸው ሰዎች ብቻ ነው። አንዴ አካውንት ከተመዘገቡ በኋላ የአካውንት ፖርታል ያገኙሉ ይህም ማለት ገንዘብ ማስገባት፣ ገንዘብዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ማከማቸት፣ ገንዘቡን በማንኛውም በመረጡት ጨዋታ ላይ ማዋል ወይም በሚወዷቸው ስፖርቶች ላይ ውርርድ ማድረግ ይችላሉ። አካውንት ማውጣት በጣም ቀላል ነገር ነው ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እርምጃዎች መከተል ብቻ ነው የሚጠበቅብዎ። I. https://qwickbirr.com/ ይፋዊ ጣቢያን ይክፈቱ II. በመነሻ ገጹ ላይ ባለው ሜኑ ስፍራ የሚታየውን 'ይመዝገቡ/register' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ III. የመመዝገቢያ ገጹ አንዴ ከተከፈተ በኋላ የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን እና የመረጡትን ሁሌም የሚያስታውሱትን የይለፍ ቃል ማስገባት ይጠበቅቦታል IV. የጣቢያው ደንብ እና ሁኔታዎችን መቀበልዎን ለማረጋገጥ 'ከደንብ እና ሁኔታዎች ጋር እስማማለሁ/Agree with terms and conditions' የሚለውን ሳጥን ይንኩ። በ ደንብ እና ሁኔታዎችን ውስጥ በማለፍ ወደ መነሻ ገጹ የግርጌ ስፍራ ይሂዱ እና የደንብ እና ሁኔታዎችን ቁልፍ ይጫኑ። V. 'ቀጣይ/next' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ VI. ቀጣዩ እርምጃ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከውን የማረጋገጫ ኮድ ወደ መመዝገቢያ ገጹ በማስገባት አካውንቶን ማረጋገጥ ነው። VII. ሂደቱን ለማጠናቀቅ 'ይመዝገቡ/register' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ እና እንደጨረሱ ወዲያውኑ በኩዊክ ብር ላይ አዲሱ ተጫዋች ይሆናሉ። * ከላይ ያለው ሂደት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚከናወነው። ከዚያ በኋላ ወደ አካውንቶ መግባት በፈለጉት ጊዜ በሜኑ ላይ 'Login/መግቢያ' የሚለውን ቁልፍ በመጫን የመግቢያ ሂደቱን አስፈላጊ መለያ መረጃ (ስልክ ቁጥር እና የይለፍ ቃል) በማስገባት መቀጠል ይችላሉ። ኩዊክ ብር ላይ የሚቀርቡ ቁማር አገልግሎቶች ካሲኖ ጨዋታዎች ሁልግዜ ተጫዋቾች ይፋዊ ገጹን ሲያስጀምሩ ወደ ካሲኖ መተላለፊያ ውስጥ ይገባሉ። የመላው መተላለፊያ ማሳያ ክፍል አጋማሽ ላይ ይታያል። ተጨዋቾች ሜኑን ሲጠቀሙ ወደ አንድ የተወሰነ የጨዋታ መተላለፊያ ለመግባት መምረጥ ይችላሉ። የሜኑ ስፍራው ሁሉንም የሚደገፉ የጨዋታ ምድቦችን ዝርዝር ይሰጣል እነዚህም እንደሚከተለው ናቸው፡- ቢግ ዊን ፡ ይህ ክፍል የተለያዩ ጨዋታዎችን በተለይም የክራሽ ጨዋታዎችን እና የኦንላይን ስሎት ከከፍተኛ ተመላሽ መጠን ጋር ወይም ጃክፖቶችን የሚያስተናግድ ነው። ከተካተቱት ጨዋታዎች መካከል 10 ዋይልድ ክራውን ፣ 7 ሆት ፍሩትስ ፣ ቡፋሎ ኮይን ፣ የሮያል ጀወልስ፣ ቦነስ ቤልስ ፣ ኤሮ ናቸው። ኬኖ : የኬኖ ክፍል ቁጥር ጨዋታዎችን ለሚወዱት ነው። ከተስተናገዱት ጨዋታዎች መካከል አንዳንዶቹ ቢንጎ ፒሊፒኖ፣ ማጂክ ኬኖ፣ ቱርቦ ኬኖ፣ ኬኖ ድሮ፣ ኬኖ ላይቭ፣ ራሺያን ኬኖን ያካትታሉ። ያሽከርክሩ እና ያሸንፉ፡ የሩሌት ጎማውን ማሽከርከር እና በውጤቱ ላይ መወራረድን የሚወዱ ተጫዋቾች በዚህ መድረክ ውስጥ ማድረግ ይችላሉ። አንዳንዶቹ ተለይተው የቀረቡ ጨዋታዎች የአውሮፓ ሩሌት፣ ላይቭ ሩሌት፣ ሚኒ ሩሌት፣ ፐርሰናል ሩሌት፣ ቨርቹዋል በርኒንግ ሩሌት፣ ቨርቹዋል ክላሲክ ሩሌትን ያካትታሉ። ክራች ጨዋታዎች፡- ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የክራሽ ጨዋታዎች የኦንላይን የቁማር ኢንዱስትሪውን በማዕበል ወስደውታል። ኩዊክ ብር ለእንደዚህ አይነት ጨዋታዎች የተለየ ክፍል አለው። በዚህ ክፍል ውስጥ፣ ተጫዋቾች ኤሮ፣ ሮኬትማን፣ አቪዬተር፣ ጄትኤክስ፣ ፓይሎት ካፕ፣ አቪያትሪክስ፣ ክራሽ ኤክስ፣ ካፓዶሺያ ፣ ጄትኤክስ3፣ ማይንስ፣ ክሪኬት ኤክስ፣ ዶግ ስትሪት፣ ፊውሪ ስቴርስ፣ ሃምስታ፣ ሃይ-ሎን የሚያካትቱ ዋና ርዕሶችን ማግኘት ይችላሉ። ራንደም፡- ለስሎትስ፣ ለፈጣን ጨዋታዎች፣ ለቢንጎ እና ለስክራች ካርዶች የተወሰነ ክፍል አለው ነው። ስፖርት ውርርድ ኩዊክ ብር የስፖርት ላይ ተወራራጆችንም ያስተናግዳል። መወራረድ የሚፈልጉ በኩዊክ ብር ላይ ወደ ስፖርት ውርርድ ክፍል መቀየር የሚችሉባቸው ሦስት መንገዶች አሉ። ሦስቱም መንገዶች የሚወሰኑት ተጫዋቾቹ መሳተፍ በሚፈልጉት የስፖርት ውርርድ አገልግሎት ዓይነት ነው። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። የተለመዱ ስፖርቶች፡ ለተለያዩ የእውን ዓለም ስፖርቶች ውርርድ ወደሚደረግበት ወደ የተለመዱ የስፖርት ክፍል ለመቀየር ተጨዋቾች በሜኑ ስፍራ ላይ ያለውን 'ስፖርት /sport' የሚለውን ቁልፍ መጫን አለባቸው።በስፖርት ክፍል ውስጥ፣ እግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ፉትሳል፣ ቴኒስ፣ ጠረጴዛ ቴኒስ፣ ራግቢ፣ ዳርት፣ ዋተርፖሎ፣ ፍሎር ቦል፣ የእጅ ኳስ፣ ክሪኬት፣ የአሜሪካ እግር ኳስ፣ አይስ ሆኪ፣ ቮሊቦል እና ቦክስን የሚያካትቱ በተለያዩ ስፖርቶች ላይ ተጨዋቾች መወራረድ ይችላሉ። ቨርቹዋል ስፖርት፡ የቨርቹዋል ስፖርት ክፍል የእውን ዓለም ስፖርቶችን በሚመስሉ አስመሳይ ጨዋታዎች ላይ መወራረድ ለሚፈልጉ ተጫዋቾች ነው። ወደዚህ ክፍል ለመቀየር ተጫዋቾች በሜኑ ላይ ያለውን የቨርቹዋል ስፖርት ቁልፍን መጫን አለባቸው። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ጨዋታዎች ዶግስ 3D፣ ትሮን 3D፣ ቬሎ 3D እና ቨርቹዋል ሶከርን ያካትታሉ። ኩዊክ ሊግ፡- ኩዊክ ሊግ የእውን ዓለም ስፖርቶችን የሚመስሉ አስመሳይ ጨዋታዎችን ስለሚያስተናግድ በአብዛኛዎቹ ባህሪያቶቹ ከቨርቹዋል ስፖርት ክፍል ጋር ተመሳሳይ ናቸው። ተጫዋቾች በሜኑ ስፍራ ላይ ያለውን 'ኩዊክ ሊግ' የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደዚህ ክፍል ያመጣቸዋል። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ጨዋታዎች ቨርቹዋል ሻምፒዮንስ፣ ቨርቹዋል ሊግ እና ምናባዊ የአለም ዋንጫን ያካትታሉ። የኩዊክ ብር ጉርሻዎች እና ማስተዋወቂያዎች(ጥቅማ ጥቅሞች) በሚያስደንቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ምክንያት ገና ከመጀመሪያ ተጫዋቾች የኩዊክ ብር ምቾት እንዲሰማቸው ዋስትና ተሰጥቷቸዋል ። የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ልክ የመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ተጫዋቹ ወደ አካውንት ሲያስገባ አብሮ ገቢ ይደረጋል። ለእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ብቁ ለመሆን ቢያንስ 50 ብር ማስገባት መስፈርት ነው። አንዴ ገቢ ከተደረገ በኋላ 10 ነፃ የማሽከርከሪያ እድሎች ይሰጣሉ። ከጉርሻዎቹ በተጨማሪ ኩዊክ ብር ሌሎች ብዙ መደበኛ ማስተዋወቂያዎችን (ጥቅማትቅሞችን) ያቀርባል። አብዛኛዎቹ ግን ከመጀመሪያ እና ከማለቂያ ቀናት ጋር ነው አብረው የሚመጡት። ይህ ማለት ተጫዋቾቹ በየጊዜው እየተካሄዱ ያሉ ማስተዋወቂያዎችን ለማወቅ የማስታወቂያ ገፁን በተደጋጋሚ መፈተሽ አለባቸው ማለት ነው። ጉዳዩ ይህ ቢሆንም፣ ዓመቱን በሙሉ የሚገኝ አንድ መደበኛ ማስተዋወቂያ አለ፣ እሱም 'ስፒን ላኪ ዊን ፕሮሞ’ ይባላል'። ● ስፒን ላኪ ዊን ፕሮሞ፡ ተጫዋቾች በየቀኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አካውንታቸው ሲገቡ ስፒን ላኪ ዊልን እንዲሽከረከሩ ይፈቀድላቸዋል። ከሽክርክሪቱ ውጤት ተጫዋቾች ነጻ የሽክርክሪት እድል ወይም የገንዘብ ሽልማቶችን ማሸነፍ ይችላሉ የኩዊክ ብር የገንዘብ ማንቀሳቀሻ ዘዴዎች በኩዊክ ብር ላይ ያሉ ተጫዋቾች ገንዘብ ለማስገባት እና ለማውጣት ከሚከተሉት ዘዴዎች ውስጥ ማንኛውንም መጠቀም ይችላሉ። ● ቴሌብር ● ቻፓ ● ሳንቲም ፔይ ● ካቻ በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ የመጠቀሚያ መንገዶች ኩዊክ ብርን በዴስክቶፕ እና በሞባይል ላይ መጠቀም ይቻላል። በሞባይል ላይ ጣቢያውን ለመጠቀም ሁለት መንገዶች አሉ እነሱም እንደሚከተለው ናቸው ። I. በሞባይል ድር አሳሾች (ብራውዘር) በኩል፡ ተጫዋቾቹ በሞባይል ድር ማሰሻቸው በኩል በቀላሉ ይፋዊ ጣቢያውን መጎብኘት ይችላሉ። ለምርጥ የሞባይል ተሞክሮ ጎግል ክሮምን ወይም ሞዚላ ፋየርፎክስን መጠቀም ይመከራል። II. በሞባይል መተግበሪያ፡ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች የኩዊክ ብርን የሞባይል መተግበሪያን አውርደው የመጫን አማራጭ አላቸው። የሞባይል መተግበሪያ ሙሉ በሙሉ የሚሰራ ነው። የደንበኛ ድጋፍ መስጫ መድረኮች እርዳታ ለሚፈልጉ ተጫዋቾች የሚጠቀሙባቸው የደንበኛ ድጋፍ መስጫ መድረኮች የሚከተሉት ናቸው። ● የቀጥታ ውይይት ● ስልክ፡ +251 907797 974 ● ኢሜል፡ info@qwickbirr.com መደምደሚያ ኩዊክ ብር በእርግጥ ጥሩ የኦንላይ የቁማር መድረክ የሚያደርጉት ሁሉም ግባዓቶች አሉት። ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የውርርድ ገፆች መካከል ከፍተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ማየት አያስደንቅም። ከሚቀርቡት የቁማር አገልግሎቶች ጀምሮ ፣ የሚደገፉ የክፍያ ዘዴዎች እንዲሁም የሚቀርቡት ጉርሻዎች እና ማስተዋወቂያዎች፣ ኩዊክ ብር በሁሉም ገፅታዎቹ በእርግጠኝነት ያስደንቃል። ተደጋገምው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ) ጥ1. በኩዊክ ብር የሚደገፉት ቋንቋዎች የትኞቹ ናቸው? በኩዊክ ብር የሚደገፉት ቋንቋዎች እንግሊዝኛ እና አማርኛ ናቸው። ጥ 2. ኩዊክ ብር ፍቃድ አለው? አዎ ኩዊክ ብር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ፈቃድ አግኝቷል። ጥ3. በኩዊክ ብር ምን ዓይነት የቁማር አገልግሎት ይሰጣሉ? በኩዊክ ብር ተጫዋቾች የስፖርት ውርርድ (የተለመዱ ስፖርቶች እና ቨርቹዋል ጨዋታዎች) እና በካሲኖ ጨዋታዎች መደሰት ይችላሉ።