Get 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or more Claim Now You must use your winnings from free bets to be able to withdraw your money. Free bets are available 3 days after deposit. All Betting sites Freebets Telegram app Claim Now
አራዳ ቤት
አራዳ ቤት በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ታዋቂ ከሆኑ የኦንላይን ላይ ውርርድ ድር ጣቢያዎች አንዱ ነው። በዋነኛነት የስፖርት ውርርድ ላይ የውርርድ አማራጮችን ይሰጣል። በፕሮፌሽናል ስፖርቶችም ሆነ በቨርቹዋል ጨዋታዎች ላይ መወራረድን የሚመርጡ ከሆነ አራዳ ቤት አለሎት። ስለ አራዳ ቤት ብዙ የሚማሩት ነገር ይኖራል። ይህን ግምገማ ማንበብ ሲቀጥሉ ስለዚህ ከፍተኛ ውርርድ ጣቢያ የበለጠ ያውቃሉ። አራዳ ቤት ዳሽ ቤትን በሚያኒያንቀሳቅስ በተመሳሳይ ሶፍትዌር የተሰራ ሲሆን ቫሞስ ቤትን በሚያንቀሳቅሱት ሰዎች ይተዳደር ነበር። (Vamos )
የፍቃድ መረጃ
ስለ አራዳ ቤት ከሚነገሩት አዎንታዊ ነገሮች አንዱ በህጋዊ መንገድ መስራቱ ነው። ይህንንም ያስከተለው አራዳ ቤት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ቁጥጥርና ፈቃድ ማግኘቱ ነው። ተጨዋቾች ህጋዊ በሆነ መድረክ ላይ መጫወታቸውን ስለሚያውቁ ውርርዳቸውን በተሟላ ምቾት እና ደህንነት ውስጥ ማስቀመጥ ይችላሉ። በሚያስደንቅ ሁኔታ አራዳ ቤት የተጫዋች መረጃን ለመጠበቅ የSSL ቢት ሚስጥራዊ ቴክኖሎጂን ይጠቀማል።
በአራዳ ቤትን እንዴት መጀመር ይቻላል
አራዳ ቤት የእውነተኛ ገንዘብ ውርርድ አገልግሎት ስለሚሰጥ ሁሉም ተጫዋቾች አካውንታቸውን በቅድሚያ ማውጣት አለባቸው። ሁሉም የገቡ ገንዘቦች በአካውንት ዋሌት ውስጥ ይከማቻሉ። አካውንቱን ለማዘጋጀት ተጫዋቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ደረጃዎች መከተል አለባቸው።
I. ይፋዊ ድር ጣቢያውን ያስጀምሩ
II. በመጀመሪያ ገጹ ላይ የላይኛው ክፍል ይሂዱ እና 'ይመዝገቡ/register' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
III. የምዝገባ ገጹ ሲከፈት የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን፣ የሚመርጡትን ሁሌም የሚያስታውሱትን የይለፍ ቃል እና የልደት ቀን መረጃ ዝርዝሮችን ያስገቡ
IV. የፕሮሞ ኮድ ካሎት ያስገቡት ፤ ከሌሎት ይተዉት
V. የሚመለከተውን ቁልፍ በመጫን የአገልግሎት ደንቦች እና ግዴታዎችን መቀበልዎን ያረጋግጡ
VI. 'አረጋግጥ/confirm' የሚለውን ቁልፍ በመጫን ሂደቱን ያጠናቁ።
* አንዴ ከላይ ያሉትን እርምጃዎች ካጠናቀቁ በኋላ እንደገና መውሰድ አያስፈልግዎትም። ይልቁንስ ወደ አካውንቶ መግባት ሲፈልጉ የደህንነት ማረጋገጫዎችን በማቅረብ በቀላሉ መግባት ይችላሉ። የደህንነት መለያዎቾ (ይለፍ ቃል) ከጠፉ፣ ከተረሱ ወይም በሌላ ሰው ከታወቁ ፤ የይለፍ ቃሎን በመግቢያ ገጹ በኩል መቀየር ይችላሉ።
በአራዳ ቤት የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ
አራዳ ቤት የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ አይሰጥም። ነገር ግን መደበኛ ጉርሻዎች እና ማስተዋወቂያዎች (ጥቅማ ጥቅሞች) አሉት።
መደበኛ ጉርሻዎች እና ማስተዋወቂያዎች (ጥቅማ ጥቅሞች)
አራዳ ቤት በየጊዜው ጉርሻዎችን እና ማስተዋወቂያዎችን (ጥቅማ ጥቅሞችን) ያካሄዳል። አብዛኛዎቹ ግን የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀናት አላቸው። ይህ ማለት ተጫዋቾቹ በየጊዜው እየተካሄዱ ያሉ ጥቅሞችን ለማየት የማስተዋወቂያ ገጹን መጎብኘት አለባቸው ማለት ነው። በአሁኑ ሰዓት በመካሄድ ላይ ያለ አንድ የማስተዋወቂያ ቅናሽ ብቻ አለ እሱም፡-
● የስፖርት ጃክፖት፡ በ20 ብር ተጨዋቾች ከ500,000 ብር በላይ የማሸነፍ እድል እንዲኖራቸው አስቀድመው የተመረጡ 12 ስፖርታዊ ግጥሚያዎችን ውጤት መተንበይ ይችላሉ። ሁሉንም ትንበያዎች በትክክል ማግኘት ያልቻሉ ሰዎች አንዳንድ ጥሩ የማጽናኛ ሽልማቶችን ማግኘት ይችላሉ።
የስፖርት ውርርድ
● ፕሮፌሽናል ስፖርት፡ አራዳ ቤት በኢትዮጵያ በጣም ተወዳጅ የሆኑ ፕሮፌሽናል ስፖርቶችን ይሸፍናል። እነዚህም እግር ኳስ፣ ቴኒስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ራግቢ እና ቮሊቦል ያካትታሉ። ለእነዚህ ሁሉ ስፖርቶች ተጫዋቾች የቅድመ-ግጥሚያ እና የግጥሚያ ላይ ውርርድ ማስቀመጥ ይችላሉ።
የካሲኖ ጨዋታዎች
በቅርቡ የውርርድ አገልግሎቶች ሰጪዎች የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ጨዋታዎች የሚቀርቡበት የካሲኖ ጨዋታዎች ክፍል ከፍተዋል። በዋነኛነት በሀገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ የክራሽ ጨዋታዎች ናቸው።
የክፍያ ማንቀሳቀሻ መንገዶች
የሚፈቀዱት የክፍያ ማንቀሳቀሻ መንገዶች የሚከተሉትን ያካትታል
● ቴሌ ብር
● ሳንቲም ፔይ
● አሪፍ ፔይ
● ኤም ፔሳ
የደንበኛ ድጋፍ ማስተናገጃ መድረኮች
አራዳ ቤት አገልግሎት የሚሰጥባቸው የደንበኛ ድጋፍ መስጭሳ መድረኮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-
ኢሜል፡ info@arada.bet
የጥሪ ማእከል፡ +251 992 220 473 / +251 996 888 055
ማህበራዊ ሚዲያ እና መልእክት፡ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም
መደምደሚያ
አራዳ ቤት ለሞባይል ተስማሚ የሆነ ውርርድ ጣቢያ ነው። ይህ ማለት የሚወዷቸውን ጨዋታዎች ለመጫወት የሚፈልጉ ሁሉም የካሲኖ ተጫዋቾች እና የስፖርት ውርርድ አድራጊዎች የሞባይል መሳሪያዎቻቸውን በመጠቀም በጉዞ ላይ ማድረግ ይችላሉ።