Vamos Bet
ቫሞስ ቤት በኢትዮጲያ በጣም ተዋቂ እየሆኑ እና ተወዳዳሪነታቸውንም በየጊዜው እያሻሻሉ ከመጡ የውርርድ ሳይቶች አንዱ ነው፡፡ ቫሞስ ቤት እስከ 300ሺ ብር ማሸነፍ የሚቻልበት የውርርድ ምርጫ ሲሆን የተለያዩ የውድድር አይነቶች አላቸው፡፡ ከነዚህም መካከል ሚክስ ማች በሚባለው የውርርድ አይነት ደንበኞች የተለያዩ ጨዋታ ውጤቶችን ቀላቅለው መውራረድ የሚችሉበትን መንገድ አቅርበዋል፡፡
ቫሞስ ቤት ለደንበኞች የመጀመሪያ ጊዜ ዲፖዚት 100 ብር እና ከዛ በላይ ሲያደርጉ 20% ጉርሻ ይሰጣል ፡፡ በተጨማሪም ከ100ብር በላይ በአንድ ውርርድ ላይ ሲያስይዙ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ወይም አኪሙሌተር ቦነስ ያስይዛሉ፡፡ BestBet, Harifsport, Arada Bet.
ቫሞስ ቤት ላይ ከ1.35 በላይ ኦድ ያላቸውን 5 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች ተጫውተው አንዱን ብቻ ከተሳሳቱ ያስያዙትን ብር በነጥብ መልክ መልሰው ያገኛሉ፡፡ ጨዋታዎቹ ከ10 በላይ ከሆኑ ደግሞ በቀሩት ጨዋታዎች ሊያሸነፉት የሚችሉትን ገንዘብ 10% በነጥብ መልክ ያገኛሉ፡፡ ቫሞስ ለደንበኞቹ ካሽ-አውት የሚያቀርብ ሲሆን በውርርዱ ላይ 4 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች የተካሂደው ያለቁበት ከሆነ፤ የቀጥታ ጨዋታ ውርርድ ካልሆነ፤ እየተካሄደ ያለ ጨዋታ ከሌለበት ውርርዱን ካሽ-አውት ማድረግ ይቻላል፡፡
ቫሞስ ቤት ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• ‹ተመዝገብ/Register› የሚለውን መጫን
• ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
• የይለፍ ቀል ያስገቡ
• የይለፍ ቀልዎን ያረጋግጡ
• የተወለዱበትን ቀን/ወር/ዓ.ም ያስገቡ
• ፕሮሞ ኮድ ካለዎት ያስገቡ (ግዴታ ያልሆነ)
• ከዛም ‹create account/አካውንት ፍጠር› ሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎት ላይ ‹activation/ማረጋገጫ ኮድ› ይገባልዎታል
• የገባልዎትን ማረጋገጫ ኮድ በቦታው ላይ ይሙሉት ከዛ ‹activate› ሚለውን ይጫኑ
ቫሞስ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ሱቅን በመጠቀም
ገንዘብ ለማስገባት የሚፈልጉትን የቫሞስ ቤት መለያ ቁጥር ወይም የተመዘገበበትን የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን እና የገንዘቡን መጠን የቫሞስ ሾፕ ውስጥ ለሚገኙ ኤጀንቶች መንገር ክንውኑ እንደተፈፀመ ወደ አካውንትዎ ገንዘቡ ይገባል፡፡
ሄሎካሽን በመጠቀም
እባክዎን ገንዘብ ከመላክዎ በፊት ሄሎ ካሽ የሚጠቀሙበት ስልክ ቁጥር እና ቫሞስ ላይ የተመዘገቡበት ስልክ ቁጥር አንድ አይነት መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ።
• ወደ *803# ይደውሉ
• ወደ ሄሎ ካሽ ለመግባት 11 ቁጥርን ያስገቡ
• ገንዘብ ለመላክ 1ን ይጫኑ
• የቫሞስ ሄሎካሽ ስልክ ቁጥርን 0937757575 ብለው ያስገቡ (Vamos Entertainment PLC)
• የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን ይጻፉ
• የሄሎ ካሽ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
ከቫሞስ ቤት አካውንት እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
ሱቅን በመጠቀም
በመጀመሪያ ወደ አካውንትዎ ይግቡ በመቀጠል ዊዘድሮው ወደ ሚለው ምርጫ ይግቡ፡፡ ካሽ-አት-ሾፕ የሚለውን ይምረጡ፤ የሚያወጡትን ገንዘብ ይሙሉ፤ ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ፤ አቅራቢያው ወደ ሚገኘው ቅርንጫፍ ሱቅ በመሄድ ገንዘቡን ወጪ ማድረግ ይቻላል፡፡
ሄሎ ካሽን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• የወጪ አገልግሎት ምርጫ ውስጥ ሄሎካሽን ምረጥ
• ወጪ የሚያደርጉትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ዊዝድሮው› የሚለውን ይጫኑ