HuluSport – Hulu Sport Betting

Hulu Sport Ethiopia

Hulu Sport Ethiopia

ሁሉስፖርት በእግር ኳስ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ የውርርድ ምርጫ ነው፡፡ ሁሉ ስፖረት ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ የውርርድ ገጽ ያለው ሲሆን በገጹ ላይ ተካሂደው ያለቁ ጨዋታዎችን ውጤት መመልከት ይቻላል፡፡ ሁሉስፖርት ላይ እስከ 300000ብር ማሸነፍ ይቻላል፡፡

Best BetAccumulator Bonus WIN UP TO 100%Claim Now
BetWinWinsBetWinWins Sport Welcome Free BetClaim Now

Or take a look at Vamos or Harif Sport.
ሁሉስፖርት በድረገጹ ላይ ‹አኪዩሙሌተር› የሚል ምርጫ ሲገኝ ይህ ምርጫ ደንበኞች ማስያዝ የሚፈልጉትን እና ማሸነፍ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ሲሞሉለት መስፈርታቸውን የሚያሟሉ የውርርድ ምርጫዎች ራንደምሊ መርጦ ያቀርብላቸዋል፡፡ በሁሉስፖረት ለመወራረድ ዝቅተኛው የገንዘብ መጠን 20ብር ሲሆን ከፍተኛው 5000ብር ነው፡፡ ሁሉስፖርት ላይ የሚወራረዱ ደንበኞች በሚወራረዱት ውርርድ ላይ የሚሰላ ተጨማሪ ገንዘብ የማሸነፍ ዕድል አላቸው፡፡
ሁሉስፖርት ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ይመዝገቡ› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• ስምዎትን እና ስልክ ቁጥር ያስገቡ
• ፓስወርድ ይሙሉ
• ‹ይመዝገቡ› የሚለውን ከስር ይጫኑ
ሁሉ ስፖርት ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ደንበኞች ሁሉስፖርት ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ አሞሌ እና ሄሎካሽን በመጠቀም እንዲሁም የሁሉስፖርት ቅርንጫፍ በመገኘት ገንዘብ ወደ አካውንታቸው ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡
ሄሎካሽን ለመጠቀም
• ወደ ‹ዋሌትዎ› ይግቡ
• ‹ዲፖዚት ወይም ዊዝድሮው› ከሚለው ስር
• ሄሎካሽን (የአንበሳ ወይም የወጋገን) ይምረጡ
• የገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ
• ስልክዎ ላይ ወደ *813# (ለአንበሳ) በመደወል ክፍያውን ያረጋግጡ
• ስልክዎ ላይ ወደ *819# (ለወጋገን) በመደወል ክፍያውን ያረጋግጡ
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ ‹ዋሌትዎ› ይግቡ
• ‹ዲፖዚት ወይም ዊዝድሮው› ከሚለው ስር
• አሞሌን ይምረጡ
• የገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎ የሚደርስዎትን አጭር የማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ
• ‹ኮድ ላክ› የሚለውን ይጫኑ
ከሁሉ ስፖርት ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
ደንበኞች ከሁሉስፖርት አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማውጣት አሞሌ እና ሄሎካሽን በመጠቀም እንዲሁም የሁሉስፖርት ቅርንጫፍ መ ጠቀም ይችላሉ፡፡
ሄሎካሽን ለመጠቀም
• ወደ ‹ዋሌትዎ› ይግቡ
• ‹ዲፖዚት ወይም ዊዝድሮው› ከሚለው ስር
• ሄሎካሽን (የአንበሳ ወይም የወጋገን) ይምረጡ
• የገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ዊዝድሮው› የሚለውን ይጫኑ
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ ‹ዋሌትዎ› ይግቡ
• ‹ዲፖዚት ወይም ዊዝድሮው› ከሚለው ስር
• አሞሌን ይምረጡ
• የገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ዊዝድሮው› የሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎ የሚደርስዎትን አጭር የማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ
• ‹ኮድ ላክ› የሚለውን ይጫኑ
ወደ ሌላ አካውንት ገንዘብ ለማስተላለፍ
• ወደ ‹ዋሌትዎ› ይግቡ
• ‹ትራንስፈር ቱ ዩዘር› ከሚለው ምረጫ ስር የተቀባዩን ስልክ ቁጥር እና የሚልኩትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ‹ትራንስፈር› የሚለውን ይጫኑ