Anbessa Bet

Elephant BetFree Bet up to 5000 ETBClaim NowIf you lose your first bet
Chatki10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESClaim Now
WeBet100% BONUS for your first-time depositClaim Now
Ahadurbirr10 Free BetsClaim Now
GoBezAll Betting sites Freebets Telegram appClaim Now
BetXGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreClaim NowYou must use your winnings from free bets to be able to withdraw your money. Free bets are available 3 days after deposit.
Bet Win Wins50 ETB free sport betGoBezClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Vamos Bet500% Deposit BonusClaim Now

አንበሳ ቤት በኢትዮጲያ ከሚገኙ የስፖርት ውርርድ ሳይቶች አንዱ ሲሆን የቀጥታ ጨዋታ ውርርዶችን ጨምሮ የተለያዩ ምረጫዎችን አቅፎ የያዘ ነው፡፡ በአንበሳ ቤት ደንበኞች እስከ 500ሺ ብር ደረስ ማሸነፍ ይችላሉ፡፡ See: Vamos Bets, Betika, Hulusport
አንበሳ ቤት ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ለመመዝገብ› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• ሙሉ ስምዎትን ያስገቡ
• ስልክ ቁጥር እና ፓስወርድ ይሙሉ
• ‹ሪጅስተር› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• በስልክዎ የሚደርስዎትን የማረጋገጫ ኮድ አስገብተው ‹ሴንድ› የሚለውን ይጫኑ
አንበሳ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ደንበኞች አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ ወደ አንበሳ ቅርንጫፍ ሱቅ በመሄድ ወይም ሄሎካሽን እና አሞሌን በመጠቀም ብር ማስቀምጥ ይችላሉ፡፡
ሄሎካሽን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
• የዲፖዚት ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
• ሄሎካሽን ይምረጡ
• የሚያስቀምጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
• ኢኒሺየት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎ ላይ *803# ይደውሉ ክፍውነ ይፈጽሙ
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
• የዲፖዚት ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
• አሞሌን ይምረጡ
• የሚያስቀምጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
• ኢኒሺየት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎ የማረጋገጫ ኮድ ይደርስዎታል
• ኮዱን አስገብተው ኮንፊርም ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
ከአንበሳ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
ከአንበሳ ቤት አከውነት ላይ ገንዘብ ለማውጣት ሄሎካሽ አሞሌን መጠቀም የሚችሉ ሲሆነ በተጨማሪም ውድ አንበሳ ቅርንጫፍ ሱቅ በመሄድ ወይም የባንክ አካውንት ቁጥር በማስገባት ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ፡፡
ሄሎካሽን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
• የዊዝድሮው ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
• ሄሎካሽን ይምረጡ
• የሚያወጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
• ኢኒሺየት ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
• የዊዝድሮው ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
• አሞሌን ይምረጡ
• የሚያወጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
• ኢኒሺየት ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ
• በስልክዎ የማረጋገጫ ኮድ ይደርስዎታል
• ኮዱን አስገብተው ኮንፊርም ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ
ባንክ አካውንትዎን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
• የዊዝድሮው ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
• ባንክ የሚለውን ይምረጡ
• የሚያወጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• የሚጠቀሙትን ባንክ ይምረጡ
• የባንክ አካውንት ቁጥርዎን ያስገቡ
• ኢኒሺየት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
ገንዘብ ወደ ሌላ አካውንት ለማስተላለፍ
• ወደ አካውንትዎ ይግቡ
• ‹ትራንስፈር› ከሚለው ምረጫ ስር የተቀባዩን ስልክ ቁጥር እና የሚልኩትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ‹ትራንስፈር› የሚለውን ይጫኑ