BET251

BetWinWinsBetWinWins Sport Welcome Free BetClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Best BetAccumulator Bonus WIN UP TO 100%Claim Now
Melbet200% Bonus on first depositClaim NowNew Players only

ቤት251 እስከ 5ሚሊየን ድረስ የሚያሸልም ከፍተኛ ክፍያ የሚያቀርብ የውርርድ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ የስፖርት ውርርድ ገበያ ላይ ጠንካራ ፉክክር ለማድረግ ከተዘጋጁ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡  See: Vamos Bets, Betika, Hulusport
ቤት251 በጣም ከተሻሻሉ ውርርድ ጣቢያዎች አንዱ ሲሆን በተለያዩ የስፖርት ጨዋታዎች ላይ ሰፊ ምርጫዎችን የያዘ ነው፡፡ ደንበኞች ቤት 251 ላይ ካሽ-አውትን በመጠቀም ውርርዶች ከማለቀቸው በፊት አቋርጠው ድርጅቱ የሚያቀርብላቸው ስምምነት መቀበል ይችላሉ፡፡
ቤት 251 ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ጆይን› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• ፓስወርድ መሙላት
• ፓስወርዱን በድጋሚ በመሙላት ማረጋገጥ
• የማስተወቂያ ኮድ ካለዎት በመሙላት ጉርሻ ማግኘት ይችላሉ
• ‹ከ18 ዓመት በላይ መሆኔን እና በድርጅቱ ህግ እና ደንብ ላይ የተስማማሁ መሆኑን አረጋግጣለው› ከሚለው ፊት ያለውን ሳጥን በመጫን ማረጋገጥ
• ‹ሰብሚት› የሚለውን ይጫኑ

ቤት 251 ላይ እንዴት ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይቻላል?
ደንበኞች ቤት 251 ላይ ከመጫወታቸው በፊት ማንነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ አካውንታቸው ላይ መጫን ይኖርባቸዋል፡፡ ማስረጃው ማንነታቸውን የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን ለማድረግ
• አካውንትዎ ውስጥ ይግቡ
• ‹የኔ ፕሮፍይል› የሚለውን ይምረጡ
• ‹ዶኪውመንት› የሚለውን ይምረጡ
• ሊያቀርቡ የሚችሉትን የመረጃ አይነት ይምረጡ
• የሚጭኑትን ፋይል ከስልክዎ ላይ ይምረጡ
• ‹አፕሎድ ዶኪውመንት› የሚለውን ይጫኑ
ደንበኞች በቤት 251 አካውነት ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ አቅራቢያቸው ወደ ሚገኝ የቤት 251 ሱቅ በመሄድ ገንዘብ ገቢ ይችላሉ እንዲሁም አቢሲኒያ ባንክን በመጠቀም ገንዘብ ወደ አካውንታቸው ማስገባት ይችላሉ፡፡
ቤት 251 ላይ እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
ደንበኞች ከአከውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማውጣት የቤት 251ን ቅርንጫፍ ሱቆች መጎብኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ደንበኞች አካውንታቸው ላይ በመግባት ያደረጓቸውን የገንዘብ ዝውውር ሂደቶች መከታተል እና መመልከት ይችላሉ፡፡