Betika Ethiopia


Betika ET

ቤቲካ እስከ 1.5ሚሊዮን ብር ማሸነፍ የሚችሉበት የውርርድ ሳይት ሲኖረው ቤቲካ በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በሰፊው እያደገ የመጣ የውርርድ ጣቢያ ነው ፡፡ ቤቲካ በኦንላይን ለመወራረድ ሰፊ ምርጫዎች ያሉት ሲሆን ከአሞሌ፣ ከሲቢኢ-ብር፣ እንዲሁም ከአንበሳ እና ወጋገን ባንክ የሄሎካሽ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል። See Hulu Sport, Harif Sport or Vamos Bet.
በቤቲካ የውርርድ ገጽ ላይ ከተለያዩ የስፖርት ውርርድ አይነቶች በተጨማሪ በቀን እሰከ 100,000 ብር የሚያሸልም እለታዊ ጃክፖት እና እስከ 1.5ሚሊየን የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት ምርጫዎች አሉ።100 ሺህ ብር የሚያሸልም የእግር ኳስ እለታዊ ጃክፖት እንዲሁም 1.5 ሚሊየን ብር የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖትን ፣ እና ኮምቦ ቤትን አካቶ የያዘ ነው፡፡
ቤቲካ ላይ የመጀመሪያ ጊዜ ብር ሲያስቀምጡ ቦነስ የሚሰጥ ሲሆን እስከ 10,000 ብር ድረስ ሲያስገቡ 100% ቦነስ ይሰጣል፡፡ በቦነሱ ለመጫወት የሚመረጡት ጨዋታዎች ኦዳቸው 1.4 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት የሚፈቀደውም ትንሹ የጨዋታ ምርጫ ወይም ብዛት 4 ነው ገንዘብ ለማውጣት የተሰጠውን ቦነስ አምስት እጥፍ አስይዘው መጫወት ይኖርቦታል፡፡በተጨማሪ በአኪሙሌተር ቦነስ የሚያሸንፉትን ገንዘብ ማሳደግ የሚችሉበት አማራጭም አለ፡፡ ይህንን ቦነስ ለማግኘት የጨዋታ ምርጫው ላይ በትንሹ ኦዳቸው 1.4 እናም ከዛ በላይ ኦድ ያላቸው አምስት ጨዋታዎች ሲኖሩ 10% ፣ ስድስት ጨዎታዎች ሲሆኑ 15% በዚህ መልኩ የጨዋታ ምርጫዎቹ በጨመሩ ቁጥር የአኪሙሌተር ቦነሱ እየጨመረ እስከ 300% ድረስ ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ይሆናል፡፡
ቤቲካ ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• የፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ተመዝገብ/Register› የሚለውን ይጫኑ
• የሞባይል ቁጥርዎን ያስገቡ
• ፓስወርድዎን ይሙሉ
• ተመዝገብ የሚለውን መጫን
ቤቲካ አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ደንበኞች በቲካ አካውንታቸው ላይ ሲቢኢ-ብር፣ አሞሌ፣ ሄሎካሽ(የአንበሳ ወይም የወጋገን) እንዲሁም ኤም-ብርን በመጠቀም ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይቻላል
ሲቢኢ-ብርን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• ‹ያስቀምጡ› ስር ከሚገኙት የአገልግሎት አቅራቢ ምርጫዎች መካከል ሲቢኢ-ብር ይምረጡ
• የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ያስቀምጡ የሚለውን መጫን
• የደረሰኝ ቁጥር ይሰጥዎታል
• በስልክዎ ላይ *847# አድርገው የደውሉ
• 7 አማራጮች ይመጣልዎታል
• ቁጥር ‹5› ይምረጡ
• ከዚያም ቁጥር ‹2›
• ከዚያም የቤቲካን ሾርት ኮድ 251990 ያስገቡ
• ከዚያ ከቤቲካ ዌብ ሳይት ላይ ያገኙትን የደረሰኝ ቁጥር ያስገቡ (መሰላል# ምልክቱን ይተውት )
• ለማረጋገጥ 1 ቁጥርን ይጫኑ
• ከዚያም የሲቢኢ የይለፍ ቃል ያስገቡ
• ባጭሩ *84752251990የደረሰኝ ቁጥር1ከዚያም የሲቢኢ የይለፍ ቃል# ላይ መደውል ሌላ አማራጭ ነው
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• ያስቀምጡ በሚለው ስር ከአገልግሎት አቅራቢ ምረጫዎች ውስጥ አሞሌን ይምረጡ
• የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉስቀምጡ የሚለውን መጫን
• ስልክዎት ላይ የማረጋገጫ ኮድ ይገባልዎታል
• የተላከሎትን ኮድ <እባክዎ ማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ> የሚለው ሳጥን ላይ ያስገቡ
• ከዚያም < ያስቀምጡ > የሚለውን ይጫኑ
ሄሎ ካሽን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• ያስቀምጡ ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ ሄሎካሽ (የአንበሳን ወይም የወጋገን) ይምረጡ
• የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ያስቀምጡ የሚለውን መጫን
(ሄሎካሽ አንበሳ ባንክን ለመጠቀም)
ከዚያ ስልክዎት ላይ በመሄድ 803የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ
(ሄሎ ካሽ ወጋገን ባንክን ለመጠቀም)
ስልክዎት ላይ በመሄድ 819የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ
ኤም ብርን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• ‹ያስቀምጡ› ከሚለው ስር ኤም-ብርን ከአገልግሎት አቅራቢ ውስጥ ይምረጡ
• የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
• ያስቀምጡ የሚለውን መጫን
• ከዚያ ስልክዎት ላይ በመሄድ 818የብር መጠን55193013የኤም ብር የይለፍ ቃል# በማድረግ የደውሉ
ወደ ቤቲካ ቅርንጫፍ መሄድ እና ወደ አካውንቶ ላይ ገንዘብ ማስገባት ደግሞ ሌላኛው አማራጭ ነው፡፡
ከቤቲካ አካውንት እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
ቤቲካ አካውንትዎ ላይ ገንዘብ ለማስገባት ከቀረቡት ምርጫዎች መካከል ሲቢኢ ብርን፣ አሞሌን ፣ ሄሎካሽ (የአንበሳን እና የወጋገን) እንዲሁም የቤቲካ ሱቆችን መጠቀም ይሻላል
ሲቢኢ-ብር ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• የወጪ አገልግሎት አቅራቢ ውስጥ ሲቢኢ ብር የሚለውን ይምረጡ
• ወጪ የሚያደርጉትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ወጪ የሚለውን ይጫኑ
አሞሌን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• የወጪ አገልግሎት አቅራቢ ውስጥ አሞሌን ይምረጡ
• ወጪ የሚያደርጉትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ወጪ የሚለውን ይጫኑ
• ስልክዎት ላይ የማረጋገጫ ኮድ ይገባልዎታል
• የተላከሎትን ኮድ <እባክዎ ማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ> የሚለው ሳጥን ላይ ያስገቡ
• ከዚያም < ያስቀምጡ > የሚለውን ይጫኑ
ሄሎ ካሽን ለመጠቀም
• ወደ አካውንትዎ ለመግባት <ፕሮፋይል> የሚለውን መጫን
• የወጪ አገልግሎት አቅራቢ ውስጥ ሄሎካሽን (አንበሳ ወይም ወጋገን) ምረጥ
• ወጪ የሚያደርጉትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ወጪ የሚለውን ይጫኑ

Betika Ethiopia 

Betika is one of the very few African betting sites that have managed to dominate the entire continent with great and highly competitive gambling products. From Cape to Cairo, the brand name Betika is highly popular. Well, it’s not surprising therefore to note that in Ethiopia, Betika is just as popular.  

The popularity of Betika in Ethiopia is largely necessitated by the fact that it offers a whole host of enterprising and lucrative sports-related betting products. We are going to expose all these products but before we do, we just want to assure you that the operations of Betika Ethiopia are above board. This is necessitated by the fact that it’s regulated and licensed by the Gaming Board of Ethiopia. When you settle at Betika therefore, you reset assured knowing that everything you are doing is legal, safe and secure. 

Products Offered at Betika Ethiopia 

The product portfolios that players find at Betika Ethiopia include:  

  • Sportsbook: This is the biggest product portfolio. The sports covered include soccer, basketball, tennis, futsal, MMA, handball, rugby, American Football, volleyball, bowls, eSoccer, ice hockey, table tennis, baseball, and boxing.
  • Betika Super League: The Betika Super League allows punters to enjoy and place bets on virtual instant-play sports games. The games mimic and simulate real-life sporting tournaments and events such as the Ethiopia League, Spain League, Germany League, Italy League, EPL Betika, Africa Cup Nations and Euro Champions Tournament 
  • Betika Fasta: The Betika Fasta portfolio allows players to enjoy instant play casino games which include Gold Rush, Cab Crash, Dare Devil, Lucky Dice, Magic Numbers, Archeo and Rock Paper Scissors 
  • Daily/Weekly Jackpots: Jackpots allow players to place bets on preselected events. If the bets are successful, players scoop massive jackpot prizes. Consolations prizes are also awarded to those who fall narrowly short of getting all predictions correct

How to Place a Bet 

The steps to start placing bets at Betika Ethiopia are as follows: 

  1. Punters need to start by registering their accounts. To do this, launch the homepage at https://betika.et/ and proceed to click the ‘Register ‘button on the header tab. Follow the prompts provided to complete the registration process. This is just a one-step process hence the next time you want to access your account, you undertake the login process  
  2. Proceed to load funds in your account for the first time 
  3. Once you have a positive balance, head over to the game portfolio of your choice and choose the gambling product you want to bet on. 

Bonuses and Promotions 

The bonuses and promotions which are currently on offer at Betika Ethiopia include: 

  • Betika Loyalty Points: All cash bets of at least 50 Birr with minimum odds of 4.99 attract loyalty points. Once the points accumulated reach 500, players can start redeeming them for real money wagering credits.  
  • ACCA (Accumulator) Bonus: All accumulator bets with 5+ legs are eligible for the ACCA Bonus. ACCA bonus is automatically calculated once the punter places a qualifying bet. The ACCA Bonus is an additional payout awarded once the punter’s ACCA bet is successful. Note however that the more legs on an ACCA bet slip, the bigger the ACCA bonus awarded.  

Deposit and Withdrawal Methods 

Banking methods which punters can use at Betika Ethiopia when looking to deposit funds, as well as request withdrawals, include the following: 

  • Telebirr
  • Hellocash
  • Amole
  • Ebirr
  • CBE Birr

Round Up 

Like in all the other jurisdictions that Betika operates in, the betting site offers the very best of services to its customer base in Ethiopia from highly competitive odds on all sporting events, a variety of betting markets for all products as well as flexible banking methods for both deposits and withdrawals.