BetKing Ethiopia

ScoreBetUp to 300% Multibet BonusClaim Now
Chatki10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESClaim Now
WeBet100% BONUS for your first-time depositClaim Now
GizeBet30 ETB registration BonusClaim Now
Ahadurbirr10 Free BetsClaim Now
GoBezTop Games & Free bets Android AppClaim Now
BetXGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreClaim Now
Bet Win Wins50 ETB free sport betGoBezClaim Now
LalibetGet a 20 Birr Free BetClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Vamos Bet500% Deposit BonusClaim Now
Melbet200% Bonus on first depositClaim NowNew Players only

ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ስፖንሰር መሆኑን ጨምሮ በኢትዮጲያ ውስጥ እውቅናው እያደገ የመጣ፣ በውርርድ ገበያ ውስጥ ከፍተኛ ስም ያገኘ ድርጅት ነው፡፡ ቤትኪንግ ብዙ የጨዋታ አማራጮችን በድረ-ገጻቸው ላይ የያዙ እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ እንዲሁም ስማርት ስልክ ላልሆኑ ስልኮች የሚሆን አማራጭ ሳይት አካቶ የያዘ ነው ቤትኪንግ የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች ካሉባቸው የተሻሉ የውርርድ ካምፕኒዎች ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ See: Vamos Bets, Betika, Hulusport
ቤት-ኪንግ በአንድ መደብ የሚገኙ ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ሳያልቁ በቀሩት የጨዋታ ውጤቶች ብቻ አሸናፊ የሚሆኑበት እድል ወይም ካሽ-አውትን የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ደንበኞች በቤትኪንግ ድረ-ገጽ ላይ የተለያዩ የእግርኳስ ዜናዎችን እና ውጤቶችን መከታተል ይችላሉ፡፡
ቤት-ኪንግ አኪሙሌተር ቦነስ ያለው ሲሆን ይህንን ቦነስ ለማግኘት የጨዋታ ምርጫው ላይ በትንሹ ኦዳቸው 1.2 እናም ከዛ በላይ ኦድ ያላቸው አምስት ጨዋታዎች ሲኖሩ 5% ፣ ስድስት ጨዎታዎች ሲሆኑ 10% በዚህ መልኩ የጨዋታ ምርጫዎቹ በጨመሩ ቁጥር ቦነሱ እየጨመረ የሚሄድ እስከ 225% ድረስ የአኪሙሌተር ቦነስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ቤትኪንግ ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• የፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን የሚለውን ይጫኑ
• ስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ
• ፓስወርድ ያስገቡ
• ከ18 አመት በላይ መሆኔን አረጋግጣለው እና ህግና ደንቦቹ ላይ ተስማምቻለሁ የሚለውን ሳጥን መጫን
• ስልክዎት ላይ የማረጋገጫ መልእክት ይደርስዎታል
• በማረጋገጫ መልእክቱ ላይ የተቀበሉትን ኮድ ያስገቡ እና ሲጨርሱ ‹ጨርሻለሁ/done ሚለውን መጫን
ቤትኪንግ አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ደንበኞች ቤትኪንግ አካውንታቸው ላይ አሞሌ ዋሌትን ወይም አሞሌ ፕሪ-ፔይድ ካርድን በመጠቀም ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡
የአሞሌ ዋሌትን በመጠቀም
የእርስዎ አሞሌ የሚጠቀሙበት ስልክ ቁጥር ከ BetKing ያወጡበት ስልክ ቀጥር ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ።
• ወደ እርስዎ ቤትኪንግ አካውንት ይግቡ
• ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ.
• ‹ዋሌት› ዲፖዚት አማራጭን ይምረጡ፡፡
• ለማስቀመጥ ያሰቡትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ ፡፡
• ባለ 4 አኃዝ ፒን ወይም (ኦቲፒ) ስልክዎ ላይ ይላክልዎታል
• ኮዱን ያስገቡ
• ለማጠናቀቅ ‹Accept/ተቀበል› የሚለውን ይጫኑ፡፡
የአሞሌ ካርድን በመጠቀም
• ወደ እርስዎ ቤትኪንግ አካውንት ይግቡ
• ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ፡፡
• ‹የአሞሌ ካርድ› ዲፖዚት አማራጭን ይምረጡ፡፡
• ለማስቀመጥ ያሰቡትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ፡፡
• የካርድ ቁጥርዎን ያስገቡ
• ካርዱን የሚያበቃበትን ቀን ያስገቡ
• የካርድዎን ፒን ያስገቡ
• ጥያቄዎ መስተናገዱን ገጽዎ ላይ ይታይዎታል
ቤትኪንግ አካውንት እንዴት ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
አሞሌን በመጠቀም
የአሞሌ ዋሌት ሞባይል ቁጥርዎ ቤት ኪንግ ከከፈቱበት የሞባይል ቁጥርዎ ጋር ተመሳሳይ መሆን ይኖርበታል፡፡
• ወደ እርስዎ ቤትኪንግ አካውንት ይግቡ
• ማውጣት የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
• ‹ቀጥል/Proceed› የሚለውን ይጫኑ
• የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃልዎን (ኦቲፒ) በስልክዎ ላይ ይደርስዎታል
• የደረሰዎትን የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃልዎን (ኦቲፒ) አስገብተው ‹ላክ/send› ሚለውን ይጫኑ
• ልክ እንደጨረሱ ወዲያውኑ ወደ ኪስ ቦርሳ ወይም አካውንትዎ ይገባልዎታል

እንዲሁም በሱቆች ወይም ቅርንጫፎች ተጠቅሞ ተቀማጭ ማድረግ እና ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ ፡፡