Aviator251

Elephant BetFree Bet up to 5000 ETBClaim NowIf you lose your first bet
Chatki10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESClaim Now
WeBet100% BONUS for your first-time depositClaim Now
Ahadurbirr10 Free BetsClaim Now
GoBezAll Betting sites Freebets Telegram appClaim Now
BetXGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreClaim NowYou must use your winnings from free bets to be able to withdraw your money. Free bets are available 3 days after deposit.
Bet Win Wins50 ETB free sport betGoBezClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Vamos Bet500% Deposit BonusClaim Now
አቪዬተር 251

የከተማው መነጋገሪያ የሆነው አሁን በጣም ተወዳጅ እና በመዘውተር ላይ ያለው የካሲኖ ጨዋታ የአቪዬተር ጨዋታ ነው። ይህ የአቪዬተር ጨዋታ በኢትዮጵያ ካለው ከፍተኛ ተወዳጅነት የተነሳ በበየነ መረብ ላይ ቁማር መጫወትን በሚመርጡ ተጫዋቾችም ሆነ በአካል ያሉ ተቋማትጋር  መጫወት በሚወዱ ተጫዋቾች በሁለቱም  ይመረጣል።

●	Aviator251.com በዴስክቶፕ እና በሞባይል ላይ በብዙ መድረኮች ላይ ይገኛል
●	መድረኩ ተጫዋቾች ጨዋታውን በነጻ በዴሞ (ማሳያ/መሞከሪያ) ስሬት እንዲሞክሩ ያስችላቸዋል
●	መድረኩ 24 ሰዓት እና 7 ቀናት በሙሉ ተደራሽ ነው ፤ ማለትም ተጫዋቾች በቀንም ሆነ በማታ በማንኛውም ጊዜ መጫወት ይችላሉ።
●	ጨዋታውን በእውነተኛ ሁኔታ (በገንዘብ) የመጫወት አማራጭ ለማግኘት ተጨዋቾች አካውንት ማውጣት አለባቸው። 

ቤት ኤክስቫሞስ ቤትአሃዱ ብር ወይም ኩዊክ ብርን እንዲሞክሩ እንመክርዎታለን።


ከ Aviator251.com ምን እንደሚጠበቅ በማወቅ አሁን ወደ ጨዋታው ራሱ እንሂድ። ለምን ተወዳጅ ሆነ? ከሌሎች የካሲኖ ጨዋታዎች በላይ ተጫዋቾችን ወደዚህ ጨዋታ የሚስባቸው ምንድን ነው? ጨዋታውን አጓጊ እና ማራኪ የሚያደርጉት ልዩ ባህሪያት አሉ? መልካም፣ ለእነዚህ ጥያቄዎች ሁሉንም መልሶች ለማግኘት፣ ይህን አጠቃላይ የአቪዬተር ጨዋታ ግምገማ ለማየት ጥቂት ደቂቃዎችን ብቻ ይስጡ።


የጨዋታው አጠቃላይ እይታ - የአቪዬተር ጨዋታ ትኩረት ምንድን ነው

የአቪዬተር ጨዋታ አላማ በጣም ግልጽ  ነው። ጨዋታው ሲጀመር አውሮፕላን ወደ ሰማይ ይበራል።
በሚበርበት ጊዜ ተደማማሪ ቅጥያ  (የማባዣ እሴት) ከከፍታ ጋር አብሮ ይጨምራል። ተጫዋቾቹ ውርርዳቸውን መጠን በቅጽበቱ ባለው የማባዣ ስሌት ተባዝቶ የሚመጣውን መጠን ለማሸነፍ በቀላሉ “ካሽ አውት” የሚለውን ምርጫ ከመጫወቻው ሰሌዳ ስር መጫን። ማባዣው መጠን በጨመረ ቁጥር (ለመውሰድ በተጫኑበት ቅጽበት) የሚሰጣቸው ክፍያም ያን ያህል ይጨምራል።

እርግጥ ነው፣ ልክ እንደ አብዛኞቹ የካሲኖ ጨዋታዎች፣ ተጫዋቾች ሊያውቁት የሚገባ አንድ ነገር አለ። አውሮፕላኑ ወደ ሰማይ በሚበርበት ጊዜ በማንኛውም ጊዜ ከተነሳበት ጊዜ አንስቶ እስከ 10,000x ከፍታ ኮፊሸንት (የማባዣ ቁጥር) ላይ እስከሚደርስ ድረስ 'በሮ ሊጠፋ ይችላል'  (ከመጫወቻው ሰሌዳ ሊጠፋ ይችላል)። ይህ በሚሆንበት ጊዜ የውቅቱ ጨዋታ ዙር ያበቃል እና ተጫዋቹ ይሸነፋል (የእሱ / እሷ ውርርዳቸውን ያጣሉ ማለት ነው)። 

ስለዚህ፣ ተጫዋቾቹ የቁጥር መጠኑ ከፍተኛ ሲሆን ግን አውሮፕላኑ ከመጥፋቱ  በፊት ገንዘቡን ለማውጣት ትክክለኛውን ጊዜ ለመምረጥ ፍጹም ፈጣን ሚዛን መጠበቅ አለባቸው። የአቪዬተርን ጨዋታ መጫወት የአንድን ሰው በመንፈሳዊ ስሜቱ የመተማመን ፈተና የሚሆነው ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው።



የአቪዬተር ጨዋታን እንዴት መጫወት ይቻላል 

አሁን የአቪዬተርን ጨዋታ በደንብ ለመጫወት የተለማመዱ ስለሆኑ የጨዋታ ክፍለ ጊዜን እንዴት እንደሚጀምሩ እና የአቪዬተር ጨዋታን መጫወት ለመጀመር ሂደቶቹን እንፈትሽ።

I.	የመጀመሪያው እርምጃ Aviator251ን የሚያስተናግድ መድረክ ላይ (ስልክም ሆነ ዴስክቶፕ ላይ) መዘጋጀት 
II.	ጣቢያው ሲጀመር ለጨዋታ በዴሞ (ማሳያ/መሞከሪያ) ሁኔታ ለመጫወት ወይም ለእውነት ለመጫወት ከፈለጉ አካውንት እንዲያወጡ እንመክርዎታለን። አካውንት መክፈት በጣም ቀላል ነው - የምዝገባ ሂደት በኋላ ላይ እዚህ ይጋራል ስለዚህ ማንበብዎን ይቀጥሉ
III.	አዲስ ከተፈጠረው የአካውንቶ ገጽ ፣ ውርርድዎን በማስገባት እንቅስቃሴውን ይቀላቀሉ (ሁልጊዜ ያስታውሱ የአቪዬተር ጨዋታ የሚከነወነው ያለማቋረጥ ስለሆነ ሁል ጊዜም አያቆምም)። የጨዋታው ውበት ውርርድዎን በሚያስቀምጡበት ጊዜ ለአንድ  ዙር በአንድ ጊዜ ብዙ ውርርዶችን ለማድረግ ማስቻሉ ነው!
IV.	የሚቀጥለው የጨዋታ ዙር እስኪመጣ ድረስ በትዕግስት ይጠብቁ (ብዙውን ጊዜ በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ይመጣል)። አዲሱ የጨዋታ ዙር አንዴ ከተጀመረ፣ ማድረግ ያለብዎት አውሮፕላኑን ወደ ሰማይ ሲሄድ መመልከት ነው። ገንዘብ ለማውጣት ትክክለኛውን ቅጽበት ይምረጡ ፣ ብራቮ ለራስዎ ትልቅ ገንዘብን ያሸንፋሉ!


ልብ ልንልባቸው የሚገቡ አንዳንድ አሪፍ የአቪዬተር ስሬቶች 

ከሌሎች የካሲኖ ጨዋታዎች መካከል የአቪዬተር ጨዋታ መደበኛ የጉርሻ ስሬቶች የሉትም። ይህ ቢሆንም፣ ጨዋታውን የበለጠ አጓጊ እና ከሁሉም በላይ የላቀ ለማድረግ የሚረዱ የተካተቱ አንዳንድ ሌሎች ጥሩ ባህሪያት አሉ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው።


●	በጨዋታ ወቅት ባለብዙ ተጫዋች ተግባር፡ የአቪዬተር ጨዋታ በፈለጉትጊዜ  ጊዜ መጫወት የሚቻል ሲሆን ብዙ ተጫዋቾችን በአንድ ጊዜ እንዲጫወቱ ያስችላቸዋል። ‘ባለብዙ’ የሚለው ቃል ጨዋታውን በበቂ ሁኔታ ሊገልጸ አይችልም ምክንያቱም እንኳንስ በመቶ ሺዎች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን በአንድ ግዜ ያሳትፋል። ይህ በመሰረቱ ተጫዋቾቹ ጨዋታውን በአንድ ጊዜ መጫወት ይችላሉ እና ስለሆነም ከገንዘብ ክፍያዎች ባሻገር (የመጎረር መብትን በመስጠት) መወዳደር ይችላሉ።

●	የመሪዎች ሰሌዳዎች፡- ከላይ የተጠቀሰውን በሚጣጣም ሁኔታ የአቪዬተር ጨዋታ በተወሰነ ጊዜ ላይ የሚጫወቱት ሰቃይ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር የሚያሳይበት የመሬዎች ሰሌዳ ስሬት አለው።  ስለዚህ ተጫዋቾች ከመሪዎች ሰሌዳው ላይ መሪ ለመሆን ምን ያህል እንደተቃረቡ ወይም እንደራቁ በትክክል ማወቅ ይችላሉ።

●	የጨዋታ ውስጥ ውይይት፡ ይህ ጨዋታ በጣም አስደሳች እና የላቀ ከመሆኑም በላይ በውስጡ የሚያሰምጥ ነው። ተጫዋቾቹ በጨዋታ ክፍለ ጊዜ መስተጋብር እንዲፈጥሩ በሚረዳው የጨዋታ ውስጥ ውይይት ስሬቱ የአስማጭነት ገጽታውን የላቀ እንዲሆን ያደርገዋል። ተጫዋቾቹ ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው አንዳንድ ስሜት ገላጭ ኢሞጂዎች አሉ ስለዚህም ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ጋር በጣም ቅርብ እንደሆኑ እንዲሰማቸው ያደርጋል።


●	ድርብ ውርርድ አማራጭ፡- ለአንድ ዙር ሁለት ውርርዶች በተመሳሳይ ጊዜ ሊጸኑ ይችላሉ። ይህ ማለት ተጫዋቾች በአንድ ዙር ሁለት ጊዜ ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ እና ስለዚህ በእጥፍ ሽልማቶችን ይዘው መሄድ ይችላሉ!

●	ክሪፕቶካረንሲ ውህደት፡ የአቪዬተር ጨዋታ ድምቀቱ ፊያትም (ገንዘብ) ሆነ ክሪፕቶ ከረንሲን በመጠቀም ማስጫወት ማስቻሉ ነው።

እነዚህን ሁሉ ጥሩ ባህሪያት ከግምት ውስጥ በማስገባት አቪዬተር በጣም ተወዳጅ ጨዋታ የሆነው ለምን እንደሆነ ግልጽ ነው። ጨዋታውን በሚጫወቱበት ጊዜ ብዙ ጥቅሞችን ለማግኘት በእውነተኛ ሁኔታ (በገንዘብ) መጫወት ይመከራል። ይህንን በ Aviator251.com ለማድረግ ተጫዋቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እርምጃዎች በመከተል አካውንታቸው ማስመዝገብ አለባቸው።

Aviator251.com የምዝገባ መመሪያ

I.	ይፋዊ ድር ጣቢያ ያስጀምሩ
II.	ገጹ ላይ ወደ ስክሪኑ የላይኛው ክፍል ይሂዱ እና 'ይመዝገቡ' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
III.	የምዝገባ ገጹ ሲከፈት የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን እና የሚመርጡትን እና ሁሌ የሚያስታውሱትን የይለፍ ቃል ያስገቡ
IV.	አረንጓዴውን 'ይመዝገቡ/register' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ 
V.	የማረጋገጫ ኮድ መቀበል ከፈለጉ ሲጠየቁ ፤ ይቀበሉ እና 'ላክ/send' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
VI.	በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ የሚላከውን የማረጋገጫ ኮድ ኮፒ ያድርጉ እና በመመዝገቢያ ገጹ ላይ ፔስት ያድርጉት (ቁጥሩን ያስገቡት) 
VII.	አካውንቶን ለማረጋገጥ እና ሂደቱን ለማጠናቀቅ 'አስገባ/submit' የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 
VIII.	 አንዴ እንደጨረሱ ወዲያውኑ የአቪዬተርን ጨዋታ በእውነተኛ  ሁኔታ (በገንዘብ) መጫወት መጀመር ይችላሉ።


መደምደሚያ
አቪዬተር ጨዋታ ለሚማርካቸው ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በሙሉ የአቪዬተር251.com ድረ-ገጽ የሚወዱትን ጨዋታ በፈለጉት መድረክ ላይ በዴስክቶፕም ሆነ በሞባይል እንዲጫወቱ እድል ይፈጥርላቸዋል። ይበልጥ የሚያስደንቀው ነገር ተጫዋቾች በዴሞ (ማሳያ/መሞከሪያ) ሁኔታ ሲመርጡ ጨዋታውን በነጻ መጫወት ይችላሉ (ለልምምድ)። ይህ ማለት በፍጋት  ያገኙትን ገንዘብ አደጋ ላይ ሳይጥሉ የጨዋታውን ዘዴዎች  እና ስልቶችን ለመረዳት የሚፈልጉ ሁሉ በቀላሉ ሊያደርጉት ይችላሉ። በጣም ጥሩ ምቾት፤ ነው አይደል?