GalaxyBet – Galaxy Betting

Elephant BetFree Bet up to 5000 ETBClaim NowIf you lose your first bet
Chatki10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESClaim Now
WeBet100% BONUS for your first-time depositClaim Now
Ahadurbirr10 Free BetsClaim Now
GoBezAll Betting sites Freebets Telegram appClaim Now
BetXGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreClaim NowYou must use your winnings from free bets to be able to withdraw your money. Free bets are available 3 days after deposit.
Bet Win Wins50 ETB free sport betGoBezClaim Now
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBClaim Now
Vamos Bet500% Deposit BonusClaim Now

ጋላክሲ በኢትዮጵያ ብዙ የሱቅ አማራጮችን በማቅረብ ከሚታወቁት የውርርድ ጣቢያዎች አንዱ ነው፡፡ ጋላክሲ ላይ እስከ 500,000 ETB ድረስ የማሸነፍ እድል የቀረበ ሲሆን የቨርቹአል ውርርድን ጨምሮ ብዙ የጨዋታ ምርጫዎች ያቀፈ ሳይት መሆኑ በኢትዮጵያ ውርርድ ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ ያደርገዋል ፡፡ See: Vamos Bets, Betika, Hulusport
ጋላክሲ ወቅታዊ የእግር ኳስ ዜናዎችን በገጹ ላይ ለደንበኞቹ የሚያሣይ ሲሆነ በተጨማሪም ድንበኞች ‹ቼክ ፕሮሰሲንግ› የሚለውን ሊንክ በመጫን አካውንታቸው ላይ ያደረገዋቸውን የገንዘብ ዝውውር ሒደቶች መከታተል ይችላሉ፡፡
ጋላክሲ ቤት ላይ እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
• በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹እዚህ ይመዝገቡ› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ
• ሙሉ ስምዎትን እና የመኖሪያ አድራሻውን ያስገቡ
• የተወለዱበትን ቀን እና የኢሜይል አድራሻውን ይሙሉ
• የመለያ ስም እና ፓስወርድ መርጠው ያስገቡ
• ፓስወርድ ከረሱ ለማሰታወሻነት የሚጠቅም መረጃ ይሙሉ
• ‹መዝግብ› የሚለውን ከስር ይጫኑ
ጋለክሲ ቤት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ እና ማስወጣት ይቻላል?
ወደ ጋላክሲ አካውንት ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ወደ አካውንትዎ በመግባት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የመለያ ስም እና የገንዘብ መጠን በማስገባት ዲፖዚት የሚለውን የምረጡ የጋላክሲ ሱቅ ላይ በአካል በመገኘት ለሱቅ ኤጀንቶች የመለያ ስም እና የገንዘብ መጠን በመንገር የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ወደ አካውንትዎ ገቢ ማድረግ ይቻላል፡፡
በተመሳሳይ ገንዘብዎን ከጋለክሲ አካውንትዎ ላይ ወጪ ማድረግ ሲፈልጉ ወደ አካውንትዎ በመግባት ዊዝድሮው የሚለውን ሊንክ ይጫኑ በመቀጠል የመለያ ስም እና ለማውጣት የሚፈልጉትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ ዊዝድሮው የሚለውን ይምረጡ በመጨረሻም ‹ሴንድ› ሚለውን ሊንክ ይጫኑ እና ወደ ጋላክሲ ሱቅ ኤጀንቶች በመሄድ የመለያ ስም እና ገንዘብ መጠን በመንገር ገንዘብዎን ወጪ ማድረግ ይችላሉ፡፡